| ← የፊተኛው እትም | እትም በ15:59, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
| - | |||
'''[[መስከረም 1|መስከረም ፩]] ''' |
'''[[መስከረም 1|መስከረም ፩]] ''' |
||
| - |
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ የመጀመሪያው ዕለት ነው። በመሆኑም ቀኑ የ[[ኢትዮጵያ]] አዲስ ዓመት በዓል ወይም [[እንቁጣጣሽ]] በመባል ይታወቃል።
|
+ |
በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የዓመቱ የመጀመሪያው ዕለት ነው። በመሆኑም ቀኑ የ[[ኢትዮጵያ]] አዲስ ዓመት በዓል ወይም [[ዕንቁጣጣሽ]] በመባል ይታወቃል።
|
ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ሉቃስ]] ፫፻፷፭ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ [[ማቴዎስ]]፤ እና [[ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፷፬ ቀናት ይቀራሉ። |
ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ [[ሉቃስ]] ፫፻፷፭ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ [[ዮሐንስ]]፤ [[ማቴዎስ]]፤ እና [[ማርቆስ]] ደግሞ ፫፻፷፬ ቀናት ይቀራሉ። |
||
Created Tue, 31 Aug 2010 20:55:41 +0000 by the MissingTopics tool (run again with these settings)
ማነጻጸሪያ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ13:15, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
| - |
'''ባቫሪያ''' ፣ በሙሉ ስሙ''' በሙሉ ስሙ '''ነጻ የባቫሪያ አስተዳደር''' (German: Freistaat Bayern) ደቡብ ምስራቅ ጀርመን ውስጥ የሚገኝ ክፍለ ሃገር ነው። 70፣548 ስኩየር ኪ/ሜትር ስፋት ሲኖረው፣ ከማናቸውም የጀርመን ክፍላተ ሃገሮች ይበለጠ የቆዳ ስፋት አለው። ይህ ግዛት የጀርመንን አጠቃላይ ስፋት አንድ አምስተኛ (20% ) ይሸፍናል። ከ ኖርስ ራይን ዌስትፋሊያ ክፍለሃገር ቀጥሎ ባቫሪያ ብዙውን የጀርመን ህዝብ ይይዛል። (12.5 ሚሊየን)።
|
+ |
'''ባቫሪያ''' ፣ በሙሉ ስሙ '''ነጻ የባቫሪያ አስተዳደር''' ([[ጀርመንኛ]]፦ Freistaat Bayern /ፍሪሽታት ባየርን/) ደቡብ ምስራቅ [[ጀርመን]] ውስጥ የሚገኝ ክፍለ ሃገር ነው። 70,548 ስኩየር ኪ/ሜትር ስፋት ሲኖረው፣ ከማናቸውም የጀርመን ክፍላተ ሃገሮች የበለጠ የቆዳ ስፋት አለው። ይህ ግዛት የጀርመንን አጠቃላይ ስፋት አንድ አምስተኛ (20%) ይሸፍናል። ከኖርስ ራይን ዌስትፋሊያ ክፍለሃገር ቀጥሎ ባቫሪያ ብዙውን የጀርመን ህዝብ ይይዛል። (12.5 ሚሊየን)።
|
[[ሙኒክ]] የባቫሪያ ዋና ከተማ ነው። |
[[ሙኒክ]] የባቫሪያ ዋና ከተማ ነው። |
||
| - |
[[መደብ :ጀርመን|ጀርመኒ]]
|
+ |
[[መደብ:ጀርመን]]
|
| - | . |
||
selamta mestet
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ13:10, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 82፦ | መስመር፡ 82፦ | ||
:: is it possible to do this automaticlly? |
:: is it possible to do this automaticlly? |
||
| + | ::: I think it's possible to program a robot to put the welcome message on every new user's talkpage, but I'm not sure how to set that up... [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) 13:10, 9 ሰፕቴምበር 2010 (UTC) |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ13:07, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 13፦ | መስመር፡ 13፦ | ||
[[መደብ:ወንዞች]] |
[[መደብ:ወንዞች]] |
||
| + | [[መደብ:ጀርመን]] |
||
{{Link FA|de}} |
{{Link FA|de}} |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ13:06, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 14፦ | መስመር፡ 14፦ | ||
[[መደብ:ወንዞች]] |
[[መደብ:ወንዞች]] |
||
[[መደብ:ፈረንሣይ]] |
[[መደብ:ፈረንሣይ]] |
||
| + | [[መደብ:ጀርመን]] |
||
[[af:Ryn]] |
[[af:Ryn]] |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ13:04, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 5፦ | መስመር፡ 5፦ | ||
{{መዋቅር}} |
{{መዋቅር}} |
||
| - |
[[Category:ጀርመናዊ ቋንቋዎች]]
|
+ |
[[መደብ:ጀርመናዊ ቋንቋዎች]]
|
| + | [[መደብ:ጀርመን]] |
||
[[af:Nederduits]] |
[[af:Nederduits]] |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ13:03, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 8፦ | መስመር፡ 8፦ | ||
הצטרפתי לוויקיפדיה האמהרית כדי לכתוב בכל מיני נושאים. תקוותי שאנשים היותר מבינים בנושאים שכתבתי עליהם יכבתו ויערכו אותם. |
הצטרפתי לוויקיפדיה האמהרית כדי לכתוב בכל מיני נושאים. תקוותי שאנשים היותר מבינים בנושאים שכתבתי עליהם יכבתו ויערכו אותם. |
||
המטרה הבסיסית שלי היא להגדיל את מספר הכתבות באמהרית בוויקיפדיה |
המטרה הבסיסית שלי היא להגדיל את מספר הכתבות באמהרית בוויקיפדיה |
||
| - | |||
| - | እንኳን ደህና መጡ አለቃ ብርሃኑ፦ |
||
| - | |||
| - | {{ለጀማሪወች}} |
||
ፖለቲካ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ13:00, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 34፦ | መስመር፡ 34፦ | ||
[[መደብ:መሪዎች]] |
[[መደብ:መሪዎች]] |
||
[[መደብ:ታሪክ]] |
[[መደብ:ታሪክ]] |
||
| + | [[መደብ:ጀርመን]] |
||
{{Link FA|he}} |
{{Link FA|he}} |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:58, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 3፦ | መስመር፡ 3፦ | ||
{{መዋቅር}} |
{{መዋቅር}} |
||
| + | [[መደብ:ጀርመን]] |
||
[[መደብ:ሰዎች]] |
[[መደብ:ሰዎች]] |
||
[[መደብ:የቋንቋ ጥናት]] |
[[መደብ:የቋንቋ ጥናት]] |
||
selamta mestet
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:58, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 80፦ | መስመር፡ 80፦ | ||
ታድያስ፣ እንዴት ነው?! ደህና! አዲስ ተጠቃሚን ሰላምታ ለመስጠት፣ ቀላሉ ዘዴ [[:መለጠፊያ:ሰላምታ]] በውይይት ገጻቸው በመልጠፍ ነው። <nowiki>{{subst:ሰላምታ}}</nowiki> መጻፍ የተሻሸለው ዘዴ ነው፤ «subst:» መጨመሩ በቀጥታ የመለጠፊያውን ኮድ ያዘርጋል። አንድንድ አባል በግል መኖርያ ገጻቸው ላይ ሌላ ሰው ምልክት መጨምር ስለማይወድ፣ በአባል ውይይት ገጽ እንዲጨምር መጠንቀቅ ይሻላል! ጎበዝ ሥራ እየሠራሽ ነው። ክብር ጋር፣ [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) 12:46, 9 ሰፕቴምበር 2010 (UTC) |

| + | |||
| + | :: is it possible to do this automaticlly? |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:56, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 32፦ | መስመር፡ 32፦ | ||
{{Commons|Category:Uetersen}} |
{{Commons|Category:Uetersen}} |
||
| - |
[[መደብ:አውሮፓ]]
|
+ |
[[መደብ:ጀርመን]]
|
[[መደብ:ከተሞች]] |
[[መደብ:ከተሞች]] |
||
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{TOTW-old|datepicked=ጥር 22 ቀን 1998}}»
አዲስ ገጽ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:52, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
| - | {{TOTW-old|datepicked=ጥር 22 ቀን 1998}} |
||
[[ስዕል:Réunification.png|thumb]] |
[[ስዕል:Réunification.png|thumb]] |
||
'''የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ''' ('''Deutsche Wiedervereinigung ዶይቸ ቪድርፈራይንገንግ''') በ {{ቀን|3 October}} [[1983]] ዓ.ም. (Oct. 3, 1990 እ.ጎ.አ.) የሆነው [[የጀርመን ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ]] (ወይም ምስራቅ [[ጀርመን]]) ወደ [[የጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ]] (ወይም ምዕራብ ጀርመን) ሲጨመር ነበር። GDR መጀመርያ ጊዜ እውነተኛ ምርጫ (ማለት ከአንድ ወገን በላይ መምረጥ) ከተደረገው ከ{{ቀን|18 March}} [[1982]] (Mar. 18) በኋላ ሁለቱ መንግሥታት የመወሐድ ውል ተፈራርመው ከ2ኛ አለማዊ ጦርነት ቀጥሎ ባለሥልጣን በሆኑት ሀያላት ተፈቅደው አንድ [[መንግሥት]] ፈጠሩ። ይህ የተወሐደ ጀርመን አገር [[የተባባሪ መንግሥታት]]ና የ[[ናቶ]] አባል ሆኖ ቆየ። ዳግመኛ መወሐድ የሚባለው በ[[1863]] ዓ.ም. መጀመርያ መወሐድ ስለተደረገ ነው። |

| መስመር፡ 5፦ | መስመር፡ 4፦ | ||
{{መዋቅር-ታሪክ}} |
{{መዋቅር-ታሪክ}} |
||
| - |
[[መደብ:አውሮፓ]]
|
+ |
[[መደብ:ጀርመን|ጀ]]
|
| - |
[[መደብ:ታሪክ]]
|
+ |
[[መደብ:ታሪክ|ጀ]]
|
[[ar:إتحاد ألمانيا]] |
[[ar:إتحاد ألمانيا]] |
||
የጌታ ጸሎት በጥንታዊ አለማንኛ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:49, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 17፦ | መስመር፡ 17፦ | ||
[[መደብ:ጀርመናዊ ቋንቋዎች]] |
[[መደብ:ጀርመናዊ ቋንቋዎች]] |
||
| + | [[መደብ:ጀርመን]] |
||
[[af:Alemanniese Duits]] |
[[af:Alemanniese Duits]] |
||
1930ወቹ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:48, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 72፦ | መስመር፡ 72፦ | ||
1928 ላይ በ[[ራስ ካሳ]] አማላጅነት የ[[7 ቀን አድቬንቲስት]] ሚሲዮኖች በከተማይቱ ላይ [[ሆስፒታል]] እንዲሰሩ ተፈቀደ። ይህም ከኢትዮጵያ መንግስት ሰፊ መሬትና 30፣00 ማሪያ ቴሬሳ ያስወጣ ስራ ነበር። ራስ ካሳም ለድሃ ታካሚወች የሚውል ህንጻ በሆስፒታሉ ግቢ እንዲሰራ ከራሳቸው 10፣000 ማሪያ ቴሬሳ በእርዳታ ሰጡ። የ[[ስዊድን|ስዊድኑ]] [[ጉድሙንድሰን]] ከ[[አዲስ አበባ]] ደብረታቦር አስፈላጊ እቃወችን ጭኖ በገበያ ቀን ደረሰ። የከተማይቱ አስተዳዳሪ [[ደጃዝማች ወንድወሰን ካሳ]] ለሚስዮኑ ጉድሙንድሰን በአውሮጳውያን የምግብ አይነት የተዘጋጀ እራት በዚያው ቀን ጋበዘው። ጉድመንድሰን የሆስፒታሉን ስራ ለ2 ቀን በሃላፊነት ተቆጣጥሮ 7 ህንጻወችን አቆመ። ለዚህ ስራ 88 አህዮች፣ 45 በቅሎወች፣ 4 ግመሎች እቃወችን ለማመላለስ ሲጠቅሙ ከአካባቢው [[ሞራ]]ን ( lime) ለማምጣት 8 ቀን ወስዶ ነበር። በዚህ ወቅት አዲስ አበባ በቴሌግራም ለመገናኘት 40 ቀናት ይወስድ ነበር፣ መልዕክተኛ ደግሞ 4 ሳምንት። ኤሪክ ፓልም የተሰኘ ሚስዮን ከህንጻው መጠናቀቅ በኋላ የሚስዮኑ አላፊ ሆኖ አገለገለ። ለዚህ ሆስፒታል መሰራት አነሳሽንተን ወስደው አስተዋጾ ያደረጉ ጉድሙንድሰን፣ ዶክተር አንደርሰን፣ ቄስ ስትራህል እና ገንዘብ ሃላፊ ፔደርሰን ነበሩ <ref>G Gudmundsen, Fjorton år .., Sthlm 1936 p 161-169</ref> |

==1930ወቹ==
|
+ |
===1930ወቹ===
|
[[ስዕል:MussoloniBlackShirtGOtoDebreTabor.jpg|350px|left|thumb| የ[[ሙሶሊኒ]] ጥቁር ሽሚዝ ሰራዊቶች ጉዞ ወደ ደብረታቦር .. ከፊት ለፊት ታዋቂው የ[[አሞራ ገደል]] ቋጥኝ]] |
[[ስዕል:MussoloniBlackShirtGOtoDebreTabor.jpg|350px|left|thumb| የ[[ሙሶሊኒ]] ጥቁር ሽሚዝ ሰራዊቶች ጉዞ ወደ ደብረታቦር .. ከፊት ለፊት ታዋቂው የ[[አሞራ ገደል]] ቋጥኝ]] |
||
| + | ራስ [[ጉግሳ ወሌ]] ከደብረ ታቦር አጠገብ በ[[አንቺም ጦርነት]] መጋቢት 31፣ 1930 አረፉ። <ref>Mockler 1984 p 11</ref> በወቅቱ ብዙ [[ጅብ|ጅቦች]] በደብረታቦር ዙርያ ይኖሩ እንደነበር ተጓዦች መዝግበዋል። <ref>T A Lambie, Boot and saddle .., USA 1943 p 151</ref> |
||
| + | |||
| + | ==== የባንክ መከፈት ==== |
||
| + | የ[[ኢትዮጵያ ባንክ]] በ1931 ሲፈጠር ደብረታቦር ውስጥ ቅርንጫፍ ቢሮ በሁለት ተቀጣሪወች በዚያኑ አመት ተከፈተ። በዚህ ጊዜ የደብረ ታቦር ፖስታ ቤት ሃላፊ [[አቃቢ ክፍሌ]] ይባል ነበር። |
||
| + | |||
| + | ከራስ ጉግሳ ሞት በኋላ የበጌምድር አስተዳዳሪ የነበሩት ራስ ካሳ ልጃቸውን [[ደጃዝማች ወንድ በወሰን]] የደብረታቦር አስተዳዳሪ አድርገው ሾሙ። እንግሊዛዊ ቺዝማንን በዚህ ወቅት ደብረታቦር የተቀበላቸው [[ግራዝማች አበበ]] የሚባል የወንድ ወሰን ሹም ነበር። <ref>"There is no group that can be identified with the descendants of the Portuguese -- I have noticed that the faces of some women in Debra Tabor bear a resemblance to Portuguese features." Cheesman 1936</ref> |
||
| + | |||
| + | ==== የፋሺስት ጣልያን ጦር መግባት ==== |
||
| + | እ.ኤ.አ ሚያዚያ 24፣ 1936 ላይ የሳርቼ ጦር ሁለት ባታሊዮን (የ[[ሙሶሊኒ]] ጥቁር ሸሚዝ ይሚባሉትና 111ኛ ኔቲቭ) ድንገተኛ ትቃት በከተማው ላይ አደረሱ። ራስ ካሳ በዚህ ጥቃት ጊዜ ከከተማው ርቀው የነበረ ሲሆን [[ደጃች አያሌው ብሩ]] ግን ጣሊያኖቹ ኬተማይቱን ሲቃረቡ እርሳቸውን ከታምይቱን ለውቀው ሄደዋል።<ref>Mockler 1984 p 129</ref> ሚያዚያ 28 ላይ ከ[[ባህር ዳር]] ተነጥሎ በመጣው የጣሊያን ሰራዊት ደብረታቦር ተያዘች። ደጅ አዝማች አያሌው እጃቸውን እንዲሰጡ በዚሁ ወቅት ተደርጉ። [[ማጆር ዩጎሊኒ]] በተባለ የሚመራ 2 የጣሊያን ባታሊዮን ጦር በከተማይቱ በቋሚነት ሰፈረ። <ref>Nyström as above p 168-171, 178</ref> |
||
== ሕዝብ ስብጥር == |
== ሕዝብ ስብጥር == |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:48, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 4፦ | መስመር፡ 4፦ | ||
[[መደብ:ጀርመናዊ ቋንቋዎች]] |
[[መደብ:ጀርመናዊ ቋንቋዎች]] |
||
| + | [[መደብ:ጀርመን]] |
||
{{Link FA|an}} |
{{Link FA|an}} |
||
selamta mestet: አዲስ ክፍል
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:46, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 76፦ | መስመር፡ 76፦ | ||
መጋቢ ለመሆን ይህንን ገጽ አንብቢ፣ እባክሽ ስምሽን ጨምሪ፦ [[Wikipedia:መጋቢዎች]]። እኔ እደግፍሻለሁ ሌሎቹም አልጠራጥርም! አመሰግናለሁ፣ [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) 03:22, 18 ኦገስት 2010 (UTC) |
መጋቢ ለመሆን ይህንን ገጽ አንብቢ፣ እባክሽ ስምሽን ጨምሪ፦ [[Wikipedia:መጋቢዎች]]። እኔ እደግፍሻለሁ ሌሎቹም አልጠራጥርም! አመሰግናለሁ፣ [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) 03:22, 18 ኦገስት 2010 (UTC) |
||
| + | |||
| + | == selamta mestet == |
||
| + | |||
| + | ታድያስ፣ እንዴት ነው?! ደህና! አዲስ ተጠቃሚን ሰላምታ ለመስጠት፣ ቀላሉ ዘዴ [[:መለጠፊያ:ሰላምታ]] በውይይት ገጻቸው በመልጠፍ ነው። <nowiki>{{subst:ሰላምታ}}</nowiki> መጻፍ የተሻሸለው ዘዴ ነው፤ «subst:» መጨመሩ በቀጥታ የመለጠፊያውን ኮድ ያዘርጋል። አንድንድ አባል በግል መኖርያ ገጻቸው ላይ ሌላ ሰው ምልክት መጨምር ስለማይወድ፣ በአባል ውይይት ገጽ እንዲጨምር መጠንቀቅ ይሻላል! ጎበዝ ሥራ እየሠራሽ ነው። ክብር ጋር፣ [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) 12:46, 9 ሰፕቴምበር 2010 (UTC) |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:35, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 8፦ | መስመር፡ 8፦ | ||
[[መደብ:ዋና ከተሞች]] |
[[መደብ:ዋና ከተሞች]] |
||
| + | [[መደብ:ጀርመን]] |
||
{{Link FA|af}} |
{{Link FA|af}} |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:34, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 22፦ | መስመር፡ 22፦ | ||
{{መዋቅር}} |
{{መዋቅር}} |
||
| - |
[[መደብ:የአውሮፓ አገራት]]
|
+ |
[[መደብ:ጀርመን]]
|
{{Link FA|af}} |
{{Link FA|af}} |
||
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «መደብ:የአውሮፓ አገራት»
አዲስ ገጽ
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ታዋቂው የአሞራ ገደል ቋጥኝ '''አሞራ ገደል''' ደቡብ ጎንደር ውስጥ [[ደ...»
አዲስ ገጽ
«[[ስዕል:AmoraGedel.jpg]]» ላከ
የደብረ ታቦር ሆስፒታል መመስረት
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ12:04, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 72፦ | መስመር፡ 72፦ | ||
1928 ላይ በ[[ራስ ካሳ]] አማላጅነት የ[[7 ቀን አድቬንቲስት]] ሚሲዮኖች በከተማይቱ ላይ [[ሆስፒታል]] እንዲሰሩ ተፈቀደ። ይህም ከኢትዮጵያ መንግስት ሰፊ መሬትና 30፣00 ማሪያ ቴሬሳ ያስወጣ ስራ ነበር። ራስ ካሳም ለድሃ ታካሚወች የሚውል ህንጻ በሆስፒታሉ ግቢ እንዲሰራ ከራሳቸው 10፣000 ማሪያ ቴሬሳ በእርዳታ ሰጡ። የ[[ስዊድን|ስዊድኑ]] [[ጉድሙንድሰን]] ከ[[አዲስ አበባ]] ደብረታቦር አስፈላጊ እቃወችን ጭኖ በገበያ ቀን ደረሰ። የከተማይቱ አስተዳዳሪ [[ደጃዝማች ወንድወሰን ካሳ]] ለሚስዮኑ ጉድሙንድሰን በአውሮጳውያን የምግብ አይነት የተዘጋጀ እራት በዚያው ቀን ጋበዘው። ጉድመንድሰን የሆስፒታሉን ስራ ለ2 ቀን በሃላፊነት ተቆጣጥሮ 7 ህንጻወችን አቆመ። ለዚህ ስራ 88 አህዮች፣ 45 በቅሎወች፣ 4 ግመሎች እቃወችን ለማመላለስ ሲጠቅሙ ከአካባቢው [[ሞራ]]ን ( lime) ለማምጣት 8 ቀን ወስዶ ነበር። በዚህ ወቅት አዲስ አበባ በቴሌግራም ለመገናኘት 40 ቀናት ይወስድ ነበር፣ መልዕክተኛ ደግሞ 4 ሳምንት። ኤሪክ ፓልም የተሰኘ ሚስዮን ከህንጻው መጠናቀቅ በኋላ የሚስዮኑ አላፊ ሆኖ አገለገለ። ለዚህ ሆስፒታል መሰራት አነሳሽንተን ወስደው አስተዋጾ ያደረጉ ጉድሙንድሰን፣ ዶክተር አንደርሰን፣ ቄስ ስትራህል እና ገንዘብ ሃላፊ ፔደርሰን ነበሩ <ref>G Gudmundsen, Fjorton år .., Sthlm 1936 p 161-169</ref> |
1928 ላይ በ[[ራስ ካሳ]] አማላጅነት የ[[7 ቀን አድቬንቲስት]] ሚሲዮኖች በከተማይቱ ላይ [[ሆስፒታል]] እንዲሰሩ ተፈቀደ። ይህም ከኢትዮጵያ መንግስት ሰፊ መሬትና 30፣00 ማሪያ ቴሬሳ ያስወጣ ስራ ነበር። ራስ ካሳም ለድሃ ታካሚወች የሚውል ህንጻ በሆስፒታሉ ግቢ እንዲሰራ ከራሳቸው 10፣000 ማሪያ ቴሬሳ በእርዳታ ሰጡ። የ[[ስዊድን|ስዊድኑ]] [[ጉድሙንድሰን]] ከ[[አዲስ አበባ]] ደብረታቦር አስፈላጊ እቃወችን ጭኖ በገበያ ቀን ደረሰ። የከተማይቱ አስተዳዳሪ [[ደጃዝማች ወንድወሰን ካሳ]] ለሚስዮኑ ጉድሙንድሰን በአውሮጳውያን የምግብ አይነት የተዘጋጀ እራት በዚያው ቀን ጋበዘው። ጉድመንድሰን የሆስፒታሉን ስራ ለ2 ቀን በሃላፊነት ተቆጣጥሮ 7 ህንጻወችን አቆመ። ለዚህ ስራ 88 አህዮች፣ 45 በቅሎወች፣ 4 ግመሎች እቃወችን ለማመላለስ ሲጠቅሙ ከአካባቢው [[ሞራ]]ን ( lime) ለማምጣት 8 ቀን ወስዶ ነበር። በዚህ ወቅት አዲስ አበባ በቴሌግራም ለመገናኘት 40 ቀናት ይወስድ ነበር፣ መልዕክተኛ ደግሞ 4 ሳምንት። ኤሪክ ፓልም የተሰኘ ሚስዮን ከህንጻው መጠናቀቅ በኋላ የሚስዮኑ አላፊ ሆኖ አገለገለ። ለዚህ ሆስፒታል መሰራት አነሳሽንተን ወስደው አስተዋጾ ያደረጉ ጉድሙንድሰን፣ ዶክተር አንደርሰን፣ ቄስ ስትራህል እና ገንዘብ ሃላፊ ፔደርሰን ነበሩ <ref>G Gudmundsen, Fjorton år .., Sthlm 1936 p 161-169</ref> |
||
| - | + |
==1930ወቹ==
|
|
| - | + |
[[ስዕል:MussoloniBlackShirtGOtoDebreTabor.jpg|350px|left|thumb| የ[[ሙሶሊኒ]] ጥቁር ሽሚዝ ሰራዊቶች ጉዞ ወደ ደብረታቦር .. ከፊት ለፊት ታዋቂው የ[[አሞራ ገደል]] ቋጥኝ]]
|
|
| - | |||
| - | |||
| - | |||
| - | |||
| - | |||
| - | |||
| - | |||
== ሕዝብ ስብጥር == |
== ሕዝብ ስብጥር == |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ11:58, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 15፦ | መስመር፡ 15፦ | ||
|14= ዘፋኝ [[ኩኩ ሰብስቤ]] |
|14= ዘፋኝ [[ኩኩ ሰብስቤ]] |
||
|15= [[ገነተ ማርያም]] ቤ/ክርስቲያን -- በአጼ [[ይኩኖ አምላክ]] የተሰራ (13ኛው ክፍለ ዘመን]] |
|15= [[ገነተ ማርያም]] ቤ/ክርስቲያን -- በአጼ [[ይኩኖ አምላክ]] የተሰራ (13ኛው ክፍለ ዘመን]] |
||
| - |
|16= ዘፋኝ [[ኪሮስ አለማየሁ]]
|
+ |
|16= የ[[ድሬዳዋ]] ሴት
|
|17= [[ዶሮ ወጥ]] |
|17= [[ዶሮ ወጥ]] |
||
|18= በ19ኛው ክፍለዘመን የ[[ዙቋላ]] ቄሶች መጥፎ መናፍስትን ሲያስለቅቁ |
|18= በ19ኛው ክፍለዘመን የ[[ዙቋላ]] ቄሶች መጥፎ መናፍስትን ሲያስለቅቁ |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ11:57, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 15፦ | መስመር፡ 15፦ | ||
|<!--14-->[[Image:Kukusebsebe.jpg|245x245px]] |
|<!--14-->[[Image:Kukusebsebe.jpg|245x245px]] |
||
|<!--15-->[[Image:GeneteMariam1.jpg|245x245px]] |
|<!--15-->[[Image:GeneteMariam1.jpg|245x245px]] |
||
| - |
|<!--16-->[[Image:KirosAlemayehu.jpg|245x245px]]
|
+ |
|<!--16-->[[Image:DiredawaLady.jpg|245x245px]]
|
|<!--17-->[[Image:Dorowat.jpg|245x245px]] |
|<!--17-->[[Image:Dorowat.jpg|245x245px]] |
||
|<!--18-->[[Image:Mount_Zouquala_hermits_exorcising_devils..jpg|245x245px]] |
|<!--18-->[[Image:Mount_Zouquala_hermits_exorcising_devils..jpg|245x245px]] |
||
«[[ስዕል:DiredawaLady.jpg]]» ላከ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ11:42, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 8፦ | መስመር፡ 8፦ | ||
הצטרפתי לוויקיפדיה האמהרית כדי לכתוב בכל מיני נושאים. תקוותי שאנשים היותר מבינים בנושאים שכתבתי עליהם יכבתו ויערכו אותם. |
הצטרפתי לוויקיפדיה האמהרית כדי לכתוב בכל מיני נושאים. תקוותי שאנשים היותר מבינים בנושאים שכתבתי עליהם יכבתו ויערכו אותם. |
||
המטרה הבסיסית שלי היא להגדיל את מספר הכתבות באמהרית בוויקיפדיה |
המטרה הבסיסית שלי היא להגדיל את מספר הכתבות באמהרית בוויקיפדיה |
||
| + | |||
| + | እንኳን ደህና መጡ አለቃ ብርሃኑ፦ |
||
| + | |||
| + | {{ለጀማሪወች}} |
||
«[[ስዕል:AdeyAbeba.png]]» ላከ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ11:18, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 6፦ | መስመር፡ 6፦ | ||
שלום |
שלום |
||
| - |
הצטרפתי לוויקיפדיה האמהרית כדי לכתוב בכל מיני נושאים. תקוותי שאנשים היותר מבינים בנושאים שכתבתי עליהן יכבתו ויערכו את עבודתי.
|
+ |
הצטרפתי לוויקיפדיה האמהרית כדי לכתוב בכל מיני נושאים. תקוותי שאנשים היותר מבינים בנושאים שכתבתי עליהם יכבתו ויערכו אותם.
|
המטרה הבסיסית שלי היא להגדיל את מספר הכתבות באמהרית בוויקיפדיה |
המטרה הבסיסית שלי היא להגדיל את מספר הכתבות באמהרית בוויקיפדיה |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ09:36, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| (ከነዚህ 2 እትሞች መካከል አንድ ለውጥ ነበር።) | |||
| መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
| - |
[[ስዕል:400px-GonderHuge.jpg|thumb|400px|right|ከተማው ከላይ ሲታይ [[የፋሲለደስ ግምብ]] መያል ላይ]]
|
+ |
[[ስዕል:400px-GonderHuge.jpg|thumb|400px|right|ከተማው ከላይ ሲታይ የ[[ፋሲለደስ]] ግምብ መሀል ላይ]]
|
| - |
'''ጎንደር''' የበፊቱ [[በጌምድር]] ክፍለ ሐገር እና የጥንትዋ [[ኢትዮጵያ]] [[ዋና ከተማ]] ነበር። ዛሬ በስሜን [[ጎንደር ዞን]] በ[[አማራ ክልል]] ሲገኝ ከ[[ጣና ሃይቅ]] ሰሜን አንገረብ ወንዝ ላይ ከሰሜን ተራራ ወደ ደቡብ ምእራብ ሰፍሮ ይገኛል። በሎንግቲዩድ እና ላቲቲዩድ 12°36′ሰ 37°28′ም ላይ ነው።
|
+ |
'''ጎንደር''' የበፊቱ [[በጌምድር]] ክፍለ ሐገር እና የጥንትዋ [[ኢትዮጵያ]] [[ዋና ከተማ]] ነበር። ዛሬ በስሜን [[ጎንደር ዞን]] በ[[አማራ ክልል]] ሲገኝ ከ[[ጣና ሃይቅ]] ሰሜን አንገረብ ወንዝ ላይ ከሰሜን ተራራ ወደ ደቡብ ምእራብ ሰፍሮ ይገኛል። በ{{coor dm|12|36|N|37|28|E|type:city}} ላይ ነው።
|
የማእከላዊ እስታቲስቲክ ባለስልጣን በ1998 ቁጥሩ ጎንደር 194,773 የህዝብ ብዛት ስትይዝ ከነሱም 97,625 ወንዶች ሲሆኑ 97,148 ሴቶች ናችው። |
የማእከላዊ እስታቲስቲክ ባለስልጣን በ1998 ቁጥሩ ጎንደር 194,773 የህዝብ ብዛት ስትይዝ ከነሱም 97,625 ወንዶች ሲሆኑ 97,148 ሴቶች ናችው። |
||
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ08:22, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| (ከነዚህ 2 እትሞች መካከል አንድ ለውጥ ነበር።) | |||
| መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[ስዕል:JembereHailu.jpg|250px|right|thumb| ቀኝ ጌታ ጀምበሬ ሃይሉ ]] |
[[ስዕል:JembereHailu.jpg|250px|right|thumb| ቀኝ ጌታ ጀምበሬ ሃይሉ ]] |
||
| - |
[[ቀኝ ጌታ]] '''ጀምበሬ ሃይሉ''' [[ደብረ ታቦር]] ውስጥ በ1911 ተወለዱ። በህጻንነታቸው [[ዳዊት]]፣ [[ጾመ ድጓ]]፣ [[ቅኔ]]፣ [[ዝማሬ]] እና [[አቋቋም]] ያጠኑት እኒህ ሰው አሁን የሚታወቁት በስዓሊነት ነው።
|
+ |
[[ቀኝ ጌታ]] '''ጀምበሬ ኃይሉ''' [[ደብረ ታቦር]] ውስጥ ተወለዱ። በልጅነታቸው በቤተ ክርስቲያን ትምሕርት [[ዳዊት]]፣ [[ጾመ ድጓ]]፣ [[ቅኔ]]፣ [[ዝማሬ]] እና [[አቋቋም]] ያጠኑት እኒህ ሰው አሁን የሚታወቁት በ[[ስዓሊነ]]ት ነው።
|
| - |
በ1927 [[ንግስት ዘውዲቱ]] የወጣቱ ጀምበሬን አጎት [[አለቃ አለሙ]]ን ወደ [[ወሎ]] ሄድው [[ተድባባ ማርያም]] የተባለች ቤ/ክርስቲያንን በስእል እንዲያስጌጡ ጠየቋቸው። በዚህ መሰረት ወጣቱ ጀምበሬ አጎቱን ተከትሎ ወደ ወሎ በመሄድ የሥነ ስዕልን ጥበብ ተማረ።
|
+ |
በ[[፲፱፻፲፱]] ዓ/ም [[ንግሥት ዘውዲቱ|ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ]] የወጣቱ ጀምበሬን አጎት [[ዓለቃ ዓለሙ]]ን [[ወሎ]] ውስጥ የምትገኘውን [[ተድባባ ማርያም]] የተባለች ቤተ ክርስቲያን በስዕል እንዲያስጌጡ ጠየቋቸው። በዚህ መሠረት ወጣቱ ጀምበሬ አጎታቸውን በረዳትነት ተከትለው ወደ ወሎ በመሄድ የሥነ ስዕልን ጥበብ ተማሩ።
|
| - |
ከዚህ በኋላ የበጌምድር አስተዳዳሪ የነበሩት [[ራስ ጉግሳ ወሌ]] (የዘውዲቱ ባለቤት) [[እናቲቱ ማርያም]] የተባለችውን የደብረ ታቦር ከተማ ቤ/ክርስቲያን በስዕል እንዲያስውቡ አዘዙ። ከሌሎች ሶስት ሰዓሊወች ጋር በመሆን ግዴታቸውን ፈጸሙ። ከራስ ጉግሳ ወሌ እልፈት በኋላ የጎንደር አስተዳዳሪ የነበሩት [[ወንድወሰን ካሳ]] ቤተመንግስታቸውን በስዕል እንዲያሸበርቁለት ጀምበሬን ጠይቆ ስራው በሚገባ ስለተፈጸሙ የመንግስት ስራ ለጀምበሬ ቀረበለት።
|
+ |
ከዚህ በኋላ የ[[በጌምድር]] ጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ እና የንግሥት ዘውዲቱ ባል የነበሩት [[ራስ ጉግሳ ወሌ]] ፣[[እናቲቱ ማርያም]] የተባለችውን የደብረ ታቦር ከተማ ቤተ ክርስቲያን በስዕል እንዲያስውቡ አዘዙ። ከሌሎች ሶስት ሰዓሊወች ጋር በመሆን ግዴታቸውን ፈጸሙ። ራስ ጉግሳ ወሌ ከሞቱ በኋላ የጠቅላይ ግዛቱ አስተዳዳሪ የነበሩት (በኋላ ከወንድማቸው ከ[[ደጃዝማቾች አበራ ካሳ]] ጋር እጃቸውን ለጠላት ሰጥተው የተገደሉት)[[ደጃዝማች ወንድወሰን ካሳ]] ቤተመንግሥታቸውን በስዕል እንዲያሸበርቁላቸው ጀምበሬን ጠይቀው ሥራው ሲጠናቀቅ ቀኝ ጌታ ጀምበሬን የጸሐፊነት ሥራ ሰጧቸው።
|
| - |
በ1933 ጋብቻ የፈጸሙት ጀምበሬ የመጀመሪያ ልጃቸውን ጦቢያ ጀምበሬን 1935 ላይ አገኙ። በ1936 ከወታደር አባታቸው ጋር በመሆን በ[[ማይጨው ጦርነት]] ፋሺስቶችን ለመውጋት ተሰለፉ። ከዚያም ጦርነት በኋላ ለ5 አመት በአርበኝነት ተሳተፉ። ከነጻነት መልስ ለ5 አመት በስዕል ስራ ተሳትፈው በመጨረሻ ወደ አዲስ አበባ ተጓዙ። በዚህ ወቅት ከንጉሱ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] መሬትና ቤት አገኙ። ከዚህ በኋላ በስነ ስዕል ብዙ ጊዜያቸውን በማሳለፍ በ[[እንጦጦ ማርያም]] እና [[ቀራንዮ መዳህኒ አለም]] ውስጥ ስዕሎችን አበረከቱ። በግላቸውም በመሳል ብዙ ስራወችን ለሽያጭ አቅርበዋል። <ref>http://www.h-net.org/~etoc/Pages/jembere_bio.html</ref>
|
+ |
ከመጀመሪያ ሚስታቸው ጋር በ[[፲፱፻፳፭]]ዓ/ም ጋብቻ የፈጸሙት ጀምበሬ የመጀመሪያ ልጃቸውን ጦቢያ ጀምበሬን በ[[፲፱፻፳፯]] ዓ/ም ላይ አገኙ። ወዲያው በዓመቱ [[ፋሽስት]] [[ኢጣልያ]] [[ኢትዮጵያ]]ን ሲወር ከወታደር አባታቸው ጋር ወደ[[ማይጨው ጦርነት]] ዘመቱ። ከዚያም ጦርነት በኋላ ጠላት በ[[፲፱፻፴፫]] ዓ/ም ለቆ እስከወጣ ድረስ ለአምሥት ዓመታት በ[[አርበኝነት]] ተሳተፉ። ከነጻነት መልስ በኋላ ለአምሥት ዓመታት በስዕል ሥራ ተሰማርተው ከቆዩ በኋላ ወደ [[አዲስ አበባ]] ተጉዘው ወዲያው ከንጉሠ ነገሥቱ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] መሬትና ቤት አገኙ።
|
| + | |||
| + | [[አዲስ አበባ]] ውስጥ ከሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት የስዕል ሥራቸው ከሚታይባቸው፣ [[እንጦጦ ማርያም]] እና [[ቀራንዮ መድኅኔ ዓለም]] ይጠቀሳሉ። በግላቸውም በመሳል ብዙ ሥራወችን ለሽያጭ አቅርበዋል። <ref>Silverman, Raymond A. "Jembere Hailu." Ethiopia: Traditions of Creativity. 1998.</ref> |
||
<gallery> |
<gallery> |
||
Image:Jembere_a2b.jpg|[[መርቆሪወስ]]ና [[ጊዮርጊስ]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ |
Image:Jembere_a2b.jpg|[[መርቆሪወስ]]ና [[ጊዮርጊስ]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ |
||
Image:Jembere_a3b.jpg|[[የ[[ክርስቶስ]] ልደት]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ |
Image:Jembere_a3b.jpg|[[የ[[ክርስቶስ]] ልደት]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ |
||
| - |
Image:Jembere_a6b.jpg|[[አጼ ኃይለ ሥላሴ]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ
|
+ |
Image:Jembere_a6b.jpg|[[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ|ዓፄ ኃይለ ሥላሴ]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ
|
</gallery> |
</gallery> |
||
== ማጣቀሻ == |
== ማጣቀሻ == |
||
<references/> |
<references/> |
||
| + | * http://www.h-net.org/~etoc/Pages/jembere.html |
||
| - |
[[መደብ : የኢትዮጵያ ሰዓሊወች]]
|
+ |
[[መደብ : የኢትዮጵያ ሰዓሊዎች]]
|
| - |
[[መደብ : የኢትዮጵያ ሰውች ]]
|
+ |
[[መደብ : የኢትዮጵያ ሰዎች ]]
|
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ06:35, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 18፦ | መስመር፡ 18፦ | ||
}} |
}} |
||
| - |
'''ደብረ ታቦር''' (በድሮ ስሙ ''' ሰማራ''' ) በደቡብ [[ጎንደር]] አስተዳደር ከ[[ጣና]] ሓይቅ ሰሜናዊ ምስራቅ 50 ኪሎ ሜተር ርቃ የምተገኝ በተራሮች የተከበበች ከተማ ናት። በከተማይቱ ዙሪያ 48 ምንጮች መኖራቸው ለከተማይቱ እድገት ከፍትኛ አስተዋጾ አድርገዋል። የደብረታቦርን መሰረት የጣለው የ14ኛ ክፍለዘመን ንጉስ አጼ[[ሰይፈ አርድ]] (1344-1372) ነበር። በዚህ ንጉስ ዘመን ጥንታዊው የ[[ታቦር እየሱስ]] ቤ/ክርስቲያን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ታነጸ። ይህ ቤ/ክርስቲያን በንዲህ ከቆየ በኋላ በ18ኛ ክፍለ ዘመን መገባደጃና 19ኛው ክፍለ ዘመን አጥቢያ ላይ በ[[ራስ ጉግሳ ሙርሳ]] እንደገና ታነጸ። ይህ ራስ የደበረታቦር ከተማን በዚያው ስም ከሚታወቀው ተራራ አጠገብ እንደቆረቆረ ይነገራል። ራሱና ልጆቹ ለከተማይቱ መቋቋም አስተዋጾ ቢያበረክቱም ከተማይቱ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሰፊው የምትጠቀሰው [[አጼ ቴወድሮስ]] እና ከዚያም ቀጥሎ [[አጼ ዮሐንስ]] እንደ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስለተጠቀሙባት ነበር። ከሞላ ጎደል ከተማይቱ የ19ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ዋና ከተማ በመሆን አገልግላለች።
|
+ |
'''ደብረ ታቦር''' (በሌላ ስሟ ''' ሰማራ''' ) በደቡብ [[ጎንደር]] አስተዳደር ከ[[ጣና]] ሓይቅ ሰሜናዊ ምስራቅ 50 ኪሎ ሜተር ርቃ የምተገኝ በተራሮች የተከበበች ከተማ ናት። በከተማይቱ ዙሪያ 48 ምንጮች መኖራቸው ለከተማይቱ እድገት ከፍትኛ አስተዋጾ ቢያደርጉም በ20ኛው ክፍለ ዘመን የ[[ባህር ዛፍ]] ተክል በከተማይቱ መሰራጨት ምንጮቹ እንዲደርቁ አድርጓል። የደብረታቦርን መሰረት የጣለው የ14ኛ ክፍለዘመን ንጉስ አጼ[[ሰይፈ አርድ]] (1344-1372) ነበር። በዚህ ንጉስ ዘመን ጥንታዊው የ[[ታቦር እየሱስ]] ቤ/ክርስቲያን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ታነጸ። ይህ ቤ/ክርስቲያን በንዲህ ከቆየ በኋላ በ18ኛ ክፍለ ዘመን መገባደጃና 19ኛው ክፍለ ዘመን አጥቢያ ላይ በ[[ራስ ጉግሳ ሙርሳ]] እንደገና ታነጸ። ራስ ጉግሳ የደበረታቦር ከተማን በዚያው ስም ከሚታወቀው ተራራ አጠገብ እንደቆረቆረ ይነገራል።<ref>Jäger 1965 p 75</ref> ራሱና ልጆቹ ለከተማይቱ መቋቋም አስተዋጾ ቢያበረክቱም ከተማይቱ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሰፊው የምትጠቀሰው [[አጼ ቴወድሮስ]] እና ከዚያም ቀጥሎ [[አጼ ዮሐንስ]] እንደ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስለተጠቀሙባት ነበር። ከሞላ ጎደል ከተማይቱ የ19ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ዋና ከተማ በመሆን አገልግላለች።
|
== ታሪክ == |
== ታሪክ == |
||
| - | የደብረ ታቦር ከተማ የጥንት ዘመን ስም [[ሰመራ]] ነበር። ሆኖም ግን ከተማይቱ አሁን ባለችበት ሁኔታ ስትቆረቆር ደብረታቦር የሚለውን ስያሜዋን ከከተማይቱ አጠገብ ካለ በጣም ጥንታዊ [[ደብረ ታቦር]] ተራራ ስያሜዋን አገኘች። ይህም መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ተጠቅሶ ከሚገኘው [[ታቦር ተራራ]] ተመሳሳይ ስለነበር ነበር። ይህ ተራራ አሁን [[እየሱስ ተራራ]] በመባል ሲታወቅ እላዩ ላይ ቤእንጨት ቅርጻ ቅርጹ ታዋቂ የሆነው የ[[እየሱስ ቤተክርስቲያን]] ይገኝበታል። <ref>Jäger 1965 p 75</ref> |
||
| - | |||
=== በ1300 ወቹ === |
=== በ1300 ወቹ === |
||
| - |
አጼ [[ሰይፈ አርድ]] (1344-1372) በደብረታቦር ተራራ (እየሱስ ተራራ) ላይ የእየሱስ ቤክርስቲያንን መሰረተ። ይህ ቤ/ክርስቲያን አሁን ድረስ ከዚህ ዘመን የመነጩ ቅርጻቅርጾች ሲኖሩት በኋላ በ18ኛው ክፍለ ዘመን ራስ ጉግሳ ሙርሳ በቤተክርስቲያኑ ላይ አጠቃላይ ለውጥ አድርጓል። ስለዚህም አሁን በቤ/ክርስቲያኑ የሚገኙ ስዕሎች ባብዛኛው ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ዋዜማ የሚመነጩ ናቸው። <ref>Éthiopie By Luigi Cantamessa, Marc Aubert ገጽ 181</ref>
|
+ |
አጼ [[ሰይፈ አርድ]] (1344-1372) በደብረታቦር ተራራ (እየሱስ ተራራ) ላይ የእየሱስ ቤክርስቲያንን መሰረተ። ይህ ቤ/ክርስቲያን አሁን ድረስ ከዚህ ዘመን የመነጩ ቅርጻቅርጾች ሲኖሩት በኋላ በ18ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ [[ራስ ጉግሳ ሙርሳ]] በቤተክርስቲያኑ አጠቃላይ ለውጥ አድርጓል። ስለዚህም አሁን በቤ/ክርስቲያኑ የሚገኙ ስዕሎች ባብዛኛው ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ዋዜማ የሚመነጩ ናቸው። <ref>Éthiopie By Luigi Cantamessa, Marc Aubert ገጽ 181</ref>
|
=== በ1500 ወቹ === |
=== በ1500 ወቹ === |
||
| - |
የደብረታቦር ስም በአጼ [[ልብነ ድንግል]] ዜና መዋዕል ላይ ከ1540 በፊት ሰፈረ።
|
+ |
የደብረታቦር ስም በአጼ [[ልብነ ድንግል]] ዜና መዋዕል ላይ ሰፈረ።
|
=== በ1700 ወቹ === |
=== በ1700 ወቹ === |
||
| - |
በ1700ወቹ መጨረሻ አካባቢ አሊ ጓንጉል (ትልቁ አሊ) የተባለ የ[[የጁ ስርወ መንግስት]] መሪ በደብረ ታቦር አካባቢ ሃይለኛ መሪ በመሆን ለ80 ዓመታት ያክል የጸና ስርዓት በአካባቢው እንዳንሰራፋ ባህሩ ዘውዴ መዝግቧል <ref>ባህሩ ዘውዴ 1991 ገጽ 19</ref>
|
+ |
በ1700ወቹ መጨረሻ አካባቢ [[አሊ ጓንጉል]] (ትልቁ አሊ) የተባለ የ[[የጁ ስርወ መንግስት]] መሪ በደብረ ታቦር አካባቢ ሃይለኛ መሪ በመሆን ለ80 ዓመታት ያክል የጸና ስርዓት በአካባቢው እንዳንሰራፋ ባህሩ ዘውዴ መዝግቧል <ref>ባህሩ ዘውዴ 1991 ገጽ 19</ref> እንደ ታሪክ አኝው ሞርድካይ አብር አስተያየት የደብረታቦርን ከተማ የመሰረታት ይሄው ትልቁ አሊ ነበር። እንደ ሪቻርድ ፓንክሄርት ግን ራስ ጉግሳ ሙርሳ ነበር።
|
=== በ1800 ወቹ === |
=== በ1800 ወቹ === |
||
አዲስ ገጽ
«[[ስዕል:LijituMariam.jpg]]» ላከ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ05:31, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| (ከነዚህ 2 እትሞች መካከል አንድ ለውጥ ነበር።) | |||
| መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
| - |
[[ቀኝ ጌታ]] '''ጀምበሬ ሃይሉ''' ደብረታቦር ውስጥ በ1911 ተወለዱ። በህጻንነታቸው [[ዳዊት]]፣ [[ጾመ ድጓ]]፣ [[ቅኔ]]፣ [[ዝማሬ]] እና [[አቋቋም]] ያጠኑት እኒህ ሰው አሁን የሚታወቁት በስዓሊነት ነው።
|
+ |
[[ስዕል:JembereHailu.jpg|250px|right|thumb| ቀኝ ጌታ ጀምበሬ ሃይሉ ]]
|
| + | [[ቀኝ ጌታ]] '''ጀምበሬ ሃይሉ''' [[ደብረ ታቦር]] ውስጥ በ1911 ተወለዱ። በህጻንነታቸው [[ዳዊት]]፣ [[ጾመ ድጓ]]፣ [[ቅኔ]]፣ [[ዝማሬ]] እና [[አቋቋም]] ያጠኑት እኒህ ሰው አሁን የሚታወቁት በስዓሊነት ነው። |
||
| - |
በ1927 [[ንግስት ዘውዲቱ]] የወጣቱን ጀምበሬን አጎት [[አለቃ አለሙ]]ን [[ወሎ]] ውስጥ [[ተድባባ ማርያም]] የተባለ ቤ/ክርስቲያን ስእሎች እንዲስሉ ተጠየቁ። በዚህ ጊዜ ጀምበሬ አጎቱን ተከትሎ ወደ ወሎ በመሄድ የሥነ ስዕልን ጥበብ ተማረ።
|
+ |
በ1927 [[ንግስት ዘውዲቱ]] የወጣቱ ጀምበሬን አጎት [[አለቃ አለሙ]]ን ወደ [[ወሎ]] ሄድው [[ተድባባ ማርያም]] የተባለች ቤ/ክርስቲያንን በስእል እንዲያስጌጡ ጠየቋቸው። በዚህ መሰረት ወጣቱ ጀምበሬ አጎቱን ተከትሎ ወደ ወሎ በመሄድ የሥነ ስዕልን ጥበብ ተማረ።
|
| - |
ከዚህ ስዕል በኋላ የበጌምድር አስተዳዳሪ የነበሩት [[ራስ ጉግሳ ወሌ]] (የዘውዲቱ ባለቤት) [[እናቲቱ ማርያም]] የተባለችውን ቤ/ክርስቲያን በስዕል እንዲያስውቡ አዘዙ። ከሌሎች ሶስት ሰዓሊወች ጋር በመሆን ግዴታቸውን ፈጸሙ። [[ወንድወሰን ካሳ]]፣ የራስ ጉግሳ ወሌ ተከታይ፣ ቤተመንግስቱን በስዕል እንዲያሸበርቁለት ጠይቆ ስራውን በሚገባ በመፈጸሙ የመንግስት ስራ ለጀምበሬ አቀረበ።
|
+ |
ከዚህ በኋላ የበጌምድር አስተዳዳሪ የነበሩት [[ራስ ጉግሳ ወሌ]] (የዘውዲቱ ባለቤት) [[እናቲቱ ማርያም]] የተባለችውን የደብረ ታቦር ከተማ ቤ/ክርስቲያን በስዕል እንዲያስውቡ አዘዙ። ከሌሎች ሶስት ሰዓሊወች ጋር በመሆን ግዴታቸውን ፈጸሙ። ከራስ ጉግሳ ወሌ እልፈት በኋላ የጎንደር አስተዳዳሪ የነበሩት [[ወንድወሰን ካሳ]] ቤተመንግስታቸውን በስዕል እንዲያሸበርቁለት ጀምበሬን ጠይቆ ስራው በሚገባ ስለተፈጸሙ የመንግስት ስራ ለጀምበሬ ቀረበለት።
|
| - |
በ1933 ጋብቻ የፈጸሙት ጀምበሬ የመጀመሪያ ልጃቸውን ጦቢያን ጀምበሬ በ1935 አገኙ። በ1936 ከወታደር አባታቸው ጋር በመሆን በ[[ማይጨው ጦርነት]] ተሰለፉ። ከዚያም ጦርነት መሸነፍ በኋላ ለ5 አመት በአርበኝነት ተሳተፉ። ከነጻነት በኋላ ለ5 አመት በስዕል ስራ ተሳትፈው በመጨረሻ ወደ አዲስ አበባ ተጎዙ። በዚህ ወቅት ከንጉሱ ኃይለ ስላሴ መሬትና ቤት አገኙ።
|
+ |
በ1933 ጋብቻ የፈጸሙት ጀምበሬ የመጀመሪያ ልጃቸውን ጦቢያ ጀምበሬን 1935 ላይ አገኙ። በ1936 ከወታደር አባታቸው ጋር በመሆን በ[[ማይጨው ጦርነት]] ፋሺስቶችን ለመውጋት ተሰለፉ። ከዚያም ጦርነት በኋላ ለ5 አመት በአርበኝነት ተሳተፉ። ከነጻነት መልስ ለ5 አመት በስዕል ስራ ተሳትፈው በመጨረሻ ወደ አዲስ አበባ ተጓዙ። በዚህ ወቅት ከንጉሱ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] መሬትና ቤት አገኙ። ከዚህ በኋላ በስነ ስዕል ብዙ ጊዜያቸውን በማሳለፍ በ[[እንጦጦ ማርያም]] እና [[ቀራንዮ መዳህኒ አለም]] ውስጥ ስዕሎችን አበረከቱ። በግላቸውም በመሳል ብዙ ስራወችን ለሽያጭ አቅርበዋል። <ref>http://www.h-net.org/~etoc/Pages/jembere_bio.html</ref>
|
| - | + |
<gallery>
|
|
| - |
ከዚህ በኋላ በስነ ስዕል ብዙ ጊዜያቸውን በማሳለፍ በ[[እንጦጦ ማርያም[[ እና [[ቀራንዮ መዳህኒ አለም]] ውስጥ ስዕሎችን አበረከቱ። ከዚህ ውጭም በግላቸው በመሳል ብዙ ስዕሎችን ለሽያጭ አቅርበዋል። <ref>http://www.h-net.org/~etoc/Pages/jembere_bio.html</ref>
|
+ |
Image:Jembere_a2b.jpg|[[መርቆሪወስ]]ና [[ጊዮርጊስ]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ
|
| + | Image:Jembere_a3b.jpg|[[የ[[ክርስቶስ]] ልደት]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ |
||
| + | Image:Jembere_a6b.jpg|[[አጼ ኃይለ ሥላሴ]] በቀኝ ጌታ ጀምበሬ |
||
| + | </gallery> |
||
== ማጣቀሻ == |
== ማጣቀሻ == |
||
<references/> |
<references/> |
||
«[[ስዕል:Jembere a3b.jpg]]» ላከ
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ቀኝ ጌታ '''ጀምበሬ ሃይሉ''' ደብረታቦር ውስጥ በ1911 ተወለዱ። በህጻንነታቸው ዳዊት፣ ጾመ ድጓ፣...»
አዲስ ገጽ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ04:19, 9 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 18፦ | መስመር፡ 18፦ | ||
}} |
}} |
||
| - |
'''ደብረ ታቦር''' (በድሮ ስሟ ''' ሰማራ''' ) በደቡብ [[ጎንደር]] አስተዳደር ከ[[ጣና]] ሓይቅ በስተምስራቅ 50 ኪሎ ሜተር ርቃ የምትገኝ ታሪካዊ ከተማ ናት። ይህም ማለት በ {{coor dm|11|51|N|38|1|E}} ላይ እንድትገኝ ሲያረጋት ከባህር በላይ 2706 ሜትር ተንጣላ ትገኛለች። በከተማይቱ ዙሪያ 48 ምንጮች መኖራቸው ለከተማይቱ እድገት ከፍትኛ አስተዋጾ አድርገዋል።
|
+ |
'''ደብረ ታቦር''' (በድሮ ስሙ ''' ሰማራ''' ) በደቡብ [[ጎንደር]] አስተዳደር ከ[[ጣና]] ሓይቅ ሰሜናዊ ምስራቅ 50 ኪሎ ሜተር ርቃ የምተገኝ በተራሮች የተከበበች ከተማ ናት። በከተማይቱ ዙሪያ 48 ምንጮች መኖራቸው ለከተማይቱ እድገት ከፍትኛ አስተዋጾ አድርገዋል። የደብረታቦርን መሰረት የጣለው የ14ኛ ክፍለዘመን ንጉስ አጼ[[ሰይፈ አርድ]] (1344-1372) ነበር። በዚህ ንጉስ ዘመን ጥንታዊው የ[[ታቦር እየሱስ]] ቤ/ክርስቲያን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ታነጸ። ይህ ቤ/ክርስቲያን በንዲህ ከቆየ በኋላ በ18ኛ ክፍለ ዘመን መገባደጃና 19ኛው ክፍለ ዘመን አጥቢያ ላይ በ[[ራስ ጉግሳ ሙርሳ]] እንደገና ታነጸ። ይህ ራስ የደበረታቦር ከተማን በዚያው ስም ከሚታወቀው ተራራ አጠገብ እንደቆረቆረ ይነገራል። ራሱና ልጆቹ ለከተማይቱ መቋቋም አስተዋጾ ቢያበረክቱም ከተማይቱ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሰፊው የምትጠቀሰው [[አጼ ቴወድሮስ]] እና ከዚያም ቀጥሎ [[አጼ ዮሐንስ]] እንደ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስለተጠቀሙባት ነበር። ከሞላ ጎደል ከተማይቱ የ19ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ዋና ከተማ በመሆን አገልግላለች።
|
| - | + | ||
== ታሪክ == |
== ታሪክ == |
||
የደብረ ታቦር ከተማ የጥንት ዘመን ስም [[ሰመራ]] ነበር። ሆኖም ግን ከተማይቱ አሁን ባለችበት ሁኔታ ስትቆረቆር ደብረታቦር የሚለውን ስያሜዋን ከከተማይቱ አጠገብ ካለ በጣም ጥንታዊ [[ደብረ ታቦር]] ተራራ ስያሜዋን አገኘች። ይህም መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ተጠቅሶ ከሚገኘው [[ታቦር ተራራ]] ተመሳሳይ ስለነበር ነበር። ይህ ተራራ አሁን [[እየሱስ ተራራ]] በመባል ሲታወቅ እላዩ ላይ ቤእንጨት ቅርጻ ቅርጹ ታዋቂ የሆነው የ[[እየሱስ ቤተክርስቲያን]] ይገኝበታል። <ref>Jäger 1965 p 75</ref> |

| መስመር፡ 30፦ | መስመር፡ 30፦ | ||
=== በ1700 ወቹ === |
=== በ1700 ወቹ === |
||
| - |
በ1700ወቹ መጨረሻ አካባቢ አሊ ጓንጉል የተባለ የ[[የጁ ስርወ መንግስት]] መሪ በደብረ ታቦር አካባቢ ሃይለኛ መሪ በመሆን ለ80 ዓመታት ያክል የጸና ስርዓት በአካባቢው እንዳንሰራፋ ባህሩ ዘውዴ መዝግቧል <ref>ባህሩ ዘውዴ 1991 ገጽ 19</ref>
|
+ |
በ1700ወቹ መጨረሻ አካባቢ አሊ ጓንጉል (ትልቁ አሊ) የተባለ የ[[የጁ ስርወ መንግስት]] መሪ በደብረ ታቦር አካባቢ ሃይለኛ መሪ በመሆን ለ80 ዓመታት ያክል የጸና ስርዓት በአካባቢው እንዳንሰራፋ ባህሩ ዘውዴ መዝግቧል <ref>ባህሩ ዘውዴ 1991 ገጽ 19</ref>
|
=== በ1800 ወቹ === |
=== በ1800 ወቹ === |
||
====1800 ==== |
====1800 ==== |
||
| - |
በ1800 አካባቢ [[ራስ ጉግሳ መርሻ]] የተባለ የ[[በጌምድር መሪ]] (1803-25) ደብረ ታቦርን እንደ ጦር ቅጥር በተራሮች መካከል መሰረተ። በዘልማድ ራስ ጉግሳ ደብረታቦርን የመረጠበት ምክንያት አንድ መነኩሴ ሴት [[አቦ ሸማኔ]] አድነህ በምትገልበት ቦታ ከተማህን አሰራ ብሎ ስላዘዘው ነው። ሮቢንሰን የተባለ የታሪክ አጥኝ ስለ ራስ ጉግሳ ሲናገር "በዚህ በ19ኛ ክፍለ ዘመን አጥቢያ ላይ ራስ ጉግሳ ከሁሉ የኢትዮጵያ መሳፍንት ይልቅ የአገሪቱን አንድነት የበለጠ የሚወክል ነበር። በዚህ ምክንያት ከሞተም በሁዋላ ደብረታቦር የአገሪቱ የፖለቲካ ማዕከል እና መምሪያ ልትሆን በቃች"<ref>[Rubenson 1976 p 35]</ref> ራስ ጉግሳ 1825 ላይ ደብረታቦር ላይ ሲሞቱ እ.ኤ.አ ግንቦት 25፣ ሰኞ ለት እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ቀብራቸው ሆነ። ይህ ዘመን በታሪክ [[ዘመነ መሳፍንት]] ተብሎ የሚታወቀው ሲሆን በዚህ ዘመን ለ27 ዓመት ራስ ጉግሳ የአገሪቱ መሪ ለመሆን በቃ። በዚሁ ቤ/ክርስቲያን የጉግሳ የአጎት ልጅ ራስ [[አሉላ አሊ]]፣ የርሱ ተከታይ መሪወች [[ኢማም]]፣ [[ማርየ]] እና [[ዶሪ]] የተባሉትም እንዲሁ በዚያው ተቀብረዋል። እንደ ታሪክ አጥኝው ማቲወስ ለኒህ መሪወች ማስታወሻ በ[[ጎንደር ግንብ]] ዘዴ የተሰራ የ[[እንቁላል ግንብ]] በእየሱስ ቤ/ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ቆሟል። በዚሁ ዘመን ከቤ/ክርስቲያኑ አጠገብ ቤ/መንግስቱ ይገኝ ነበር። [[አሊ አሉላ]] (አሊ ትንሹ) በዚህ ቤተመንግስት የውጭ ቆንጽላወችን ያስተናግድ እንደንበርና እስካሁን ድረስ ለፍርድ እርሱ ይቀመጥበት የነበር የሚባል የድንጋይ ዙፋን በዚህ አካባቢ እንደሚገኝ ማቲወስ የተሰኘ የታሪክ አጥኝ ይገልጻል። [[ስዕል:Äthiopien 1999 p 318 + Mathew 1947 p 154]]
|
+ |
በ1800 አካባቢ [[ራስ ጉግሳ መርሻ]] የተባለ የ[[በጌምድር መሪ]] (1803-25) ደብረ ታቦርን እንደ ጦር ቅጥር በተራሮች መካከል መሰረተ። በትውፊት ሲነገር ራስ ጉግሳ ደብረታቦርን የመረጠበት ምክንያት አንድ መነኩሴ ሴት [[አቦ ሸማኔ]] አድነህ በምትገልበት ቦታ ከተማህን አሰራ ብሎ ስላዘዘው ነበር ይባላል። ሮቢንሰን የተባለ የታሪክ አጥኝ ስለ ራስ ጉግሳ ሲናገር "በዚህ በ19ኛ ክፍለ ዘመን አጥቢያ ላይ ራስ ጉግሳ ከሁሉ የኢትዮጵያ መሳፍንት ይልቅ የአገሪቱን አንድነት የበለጠ የሚወክል ነበር። በዚህ ምክንያት ከሞተም በሁዋላ ደብረታቦር የአገሪቱ የፖለቲካ ማዕከል እና መምሪያ ልትሆን በቃች"<ref>[Rubenson 1976 p 35]</ref> ራስ ጉግሳ 1825 ላይ ደብረታቦር ላይ ሲሞቱ እ.ኤ.አ ግንቦት 25፣ ሰኞ ለት እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ቀብራቸው ሆነ። ይህ ዘመን በታሪክ [[ዘመነ መሳፍንት]] ተብሎ የሚታወቀው ሲሆን በዚህ ዘመን ለ27 ዓመት ራስ ጉግሳ የአገሪቱ መሪ ለመሆን በቃ። በዚሁ ቤ/ክርስቲያን የጉግሳ የአጎት ልጅ ራስ [[አሉላ አሊ]]፣ የርሱ ተከታይ መሪወች [[ኢማም]]፣ [[ማርየ]] እና [[ዶሪ]] የተባሉትም እንዲሁ በዚያው ተቀብረዋል። እንደ ታሪክ አጥኝው ማቲወስ ለኒህ መሪወች ማስታወሻ በ[[ጎንደር ግንብ]] ዘዴ የተሰራ የ[[እንቁላል ግንብ]] በእየሱስ ቤ/ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ቆሟል። በዚሁ ዘመን ከቤ/ክርስቲያኑ አጠገብ ቤ/መንግስቱ ይገኝ ነበር። [[አሊ አሉላ]] (አሊ ትንሹ) በዚህ ቤተመንግስት የውጭ ቆንጽላወችን ያስተናግድ እንደንበርና እስካሁን ድረስ ለፍርድ እርሱ ይቀመጥበት የነበር የሚባል የድንጋይ ዙፋን በዚህ አካባቢ እንደሚገኝ ማቲወስ የተሰኘ የታሪክ አጥኝ ይገልጻል። [[ስዕል:Äthiopien 1999 p 318 + Mathew 1947 p 154]]
|
[[ስዕል:TaborIyasus.jpg|250px|right|thumb| ፊትለፊት፦ የዶሪ፣ ማርየ፣ ኢማምና አሊ አሉላ መታሰቢያ እንቁላል ግንብ። በስተቀኝ በኩል [[እየሱስ ቤተክርስቲያን]]]] |
[[ስዕል:TaborIyasus.jpg|250px|right|thumb| ፊትለፊት፦ የዶሪ፣ ማርየ፣ ኢማምና አሊ አሉላ መታሰቢያ እንቁላል ግንብ። በስተቀኝ በኩል [[እየሱስ ቤተክርስቲያን]]]] |
||
| መስመር፡ 56፦ | መስመር፡ 56፦ | ||
====1870 ወቹ==== |
====1870 ወቹ==== |
||
| - |
በ[[ዋግሹም ጎበዜ]] የጎጃም አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙት የደብረታቦሩ [[ራስ አዳል]] ሃላቸውን በማጠናከር በመጨረሻ ል ላይ በ1870 [[ንጉስ ተክለ ሃይማኖት]] ተብለው ስልጣን ላይ ወጡ<ref>Greenfield 1965 p 89</ref>። ከዚህ ዘመን በኋላ [[አጼ ዮሐንስ]] መኖሪያቸውን በደብረ ታቦር አደረጉ። [[አጼ ሚንሊክ]]ም በ1877 ከሰራዊታቸው ጋር በደብረ ታቦር ለአንድ ወር እንደቆዩ ታሪክ ያትታል።<ref>G Bianchi 1896 p 136 foot note</ref> ስለየኢትዮጵያ የባህር ወደብ ጥያቄ የእንግሊዙ በካርቱም ቆንጽላ ዊንስታንሊ እና አጼ ዮሐንስ ደበረ ታቦር ላይ በጥር 1879 ውይይት እንዳደረጉ ታሪክ ይመዘግባል።<ref>Ehrlich 1996 p 24</ref> ግንቦት 23፣ 1879 ላይ ጣሊያኖቹ ጊኮሞና ናሬቲ ለአጼ ዮሓንስ የጠመንጃና ድንኳኖች እንዲሁም አንዳንድ የጣሊያን ኢንዱስትሪ ውጤቶችን ስጦታ ይዘው ደብረ ታቦር ላይ እንዳቀረቡና አጼ ዮሓንስም ሁለት የአንበሳ ግልገል ስጦታወች በምትኩ እንደላኩ ታሪክ ያትታል። አጼ ዮሓንስ ናሬቲ የ[[ህሩይ ጊዮርጊስ]] ቤ/ክርስቲያን እንዲያንጽ ጠይቀውት ነበር። ይህ ቤ/ክርስቲያን በዚሁ በአጼ ዮሃንስ ዘመን ተሰራ። ከተላኩት ጣሊያኖች ጋር የመጡ ስዊድኖች ሃይማኖት ለመስበክ ከንጉሱ ፍቃድ ቢጠይቁም ሚስዮኖቹ ለእስላሞችና ለአይሁዶች ክርስትናን ከምስበክ ይልቅ ለክርስቲያኖቹ ስለሚሰብኩ ወዲያውኑ ወደ [[አድዋ]] እንዲባረሩ አደረጉ። <ref>12th Int. Conf. of Ethiopian Studies 1994 p 914-196</ref>
|
+ |
በ[[ዋግሹም ጎበዜ]] የጎጃም አስተዳዳሪ ሆነው የተሾሙት የደብረታቦሩ [[ራስ አዳል]] ሃላቸውን በማጠናከር በመጨረሻ ል ላይ በ1870 [[ንጉስ ተክለ ሃይማኖት]] ተብለው ስልጣን ላይ ወጡ<ref>Greenfield 1965 p 89</ref>። ከዚህ ዘመን በኋላ [[አጼ ዮሐንስ]] መኖሪያቸውን በደብረ ታቦር አደረጉ። [[አጼ ሚንሊክ]]ም በ1877 ከሰራዊታቸው ጋር በደብረ ታቦር ለአንድ ወር እንደቆዩ ታሪክ ያትታል።<ref>G Bianchi 1896 p 136 foot note</ref> ስለየኢትዮጵያ የባህር ወደብ ጥያቄ የእንግሊዙ በካርቱም ቆንጽላ ዊንስታንሊ እና አጼ ዮሐንስ ደበረ ታቦር ላይ በጥር 1879 ውይይት እንዳደረጉ ታሪክ ይመዘግባል።<ref>Ehrlich 1996 p 24</ref> ግንቦት 23፣ 1879 ላይ ጣሊያኖቹ ጊኮሞና ናሬቲ ለአጼ ዮሓንስ የጠመንጃና ድንኳኖች እንዲሁም አንዳንድ የጣሊያን ኢንዱስትሪ ውጤቶችን ስጦታ ይዘው ደብረ ታቦር ላይ እንዳቀረቡና አጼ ዮሓንስም ሁለት የአንበሳ ግልገል ስጦታወች በምትኩ እንደላኩ ታሪክ ያትታል። አጼ ዮሓንስ ናሬቲ የ[[ህሩይ ጊዮርጊስ]] ቤ/ክርስቲያን እንዲያንጽ ጠይቀውት ነበር። ይህ ቤ/ክርስቲያን በዚሁ በአጼ ዮሃንስ ዘመን ተሰራ። ከተላኩት ጣሊያኖች ጋር የመጡ ስዊድኖች ሃይማኖት ለመስበክ ከንጉሱ ፍቃድ ቢጠይቁም ሚስዮኖቹ ለእስላሞችና ለአይሁዶች ክርስትናን ከምስበክ ይልቅ ለክርስቲያኖቹ ስለሚሰብኩ ወዲያውኑ ወደ [[አድዋ]] እንዲባረሩ አደረጉ። <ref>12th Int. Conf. of Ethiopian Studies 1994 p 914-196</ref> በዚሁ ዘመን (1879) [[ወልደ ሚካኤል]] የተባለው የመረብ ምላሽ አስተዳዳሪ በ[[ራስ አሉላ]] ተይዞ ወደ ደብረታቦር ለፍርድ ቀርቧል። በኋላም [[አምባ ስላማ]] ላይ ከነልጆቹ እንዲታሰር አጼ ዮሓንስ አዘዙ <ref>[Ehrlich p 25]</ref>
|
| + | |||
| + | ====1880ወቹ ==== |
||
| + | የካቲት 1881 ላይ [[ራስ አዳል]] የጎጃም ንጉስ ሆነው ተክሊል በደብረ ታቦር ጫኑ <ref>A Ribera, Vita di Antonio Cecchi, Firenze 1940 p 133-134</ref> በ1883 [[ራስ ገብረ ኪዳን]] ና [[ራስ አሉላ]] ከአጼ ዮሐንስ ጋር በመሆን ምዕራባዊ ወሎ ላይ ዘመቻ አድረጉ። በሗላም ወደ ደብረ ተቦር መጥተው ዕረፍት አደርጉ<ref>Ehrlich p 36</ref> በዚህ ዘመን ደብረ ታቦር '''ሳማራ''' በመባል ትታወቅ ነበር። በ80ወቹ ከ[[መሃዲስት|መሃዲስቶች]] ጋር ከፍተኛ ጦርነት የተነሳበት ዘመን ነበር። መሃዲስቶች [[ንጉስ ተክለ ሃይማኖት]]ን በ[[ሳር ውሃ]] ላይ አሸንፈው ለመቆጣጠእር ሲሞክሩ አጼ ዮሐንስ ንጉስ ምንሊክ ወደ ሰሜን እንዲዘምቱ ላኩ። በዚህ ምክንያት አጼ ምንሊክ ደብረታቦር ላይ መጋቢት 10፣ 1888 አርፈው ወደ ጎንደር ዘመቻ አደረጉ። ነገር ግን መሃዲስቶቹ ወደ [[መተማ]] ስለሸሹ ጦርነቱ ሳይካሄድ ቀረ።<ref>[Ehrlich 1996 p 129]</ref><ref>[Marcus, Menelik II, (1975)1995 p 101]</ref> ሐምሌ7፣ 1888 አጼ ዮሐንስ ንጉስ ተክለሃይማኖትን ለመውጋት ወደ ደብረታቦርና ጎጃም እንደዘመቱ ታሪክ ይመዘግባል።[<ref>Ehrlich p 130]</ref> |
||
| + | |||
| + | አጼ ዮሐንስ የአገሪቱን ዋና ከተማ [[መቀሌ]] ካደረጉ በሗላም ቢሆን የደብረታቦር ከተማ በጎንደርና በ[[ላሊበላ]] መካከል ለሚካሄደው ንግድ ዋና ማዕከላዊ ቦታ ነበረች። አላማኒ የተባለ ታሪክ ተመራማሪ እንደገመዘገበ በ1880 ወቹ መጨረሻ አካባቢ 70፣000 በሬወች፣ 8፣000 ላሞች፣ 14፣000 ፍየሎችና 8፣000 በጎች በከተማይቱ በየአመቱ ለገበያ ይቀርቡ ነበር <ref>Alamanni</ref> |
||
| + | |||
| + | ==== 1900ወቹ ==== |
||
| + | [[ሼክ ዘካሪያስ]] የተሰኘ ሰው በደብረ ታቦርና ሰቆጣ ለሚገኙ እስላሞች ክርስትናን መስበክ ጀመረ። ስለዚህም ከምንሊክ 100 ጠመንጃወች እና 4000 ማሪያ ቴሬሳ ተሰጠው <ref>13th Int. Conf. of Ethiopian Studies I 1997 p 132</ref> |
||
| + | |||
| + | ==== 1920ወቹ ==== |
||
| + | |||
| + | ===== የእናቲቱ ማሪያም መመሰረት ===== |
||
| + | ራስ ጉግሳ ወሌ (ከ1918 - 1930 የ[[በጌምድር]] አስተዳዳሪ) በደብረታቦርና አካባቢው ብዙ ቤ/ክርስቲያኖችን ያሠራው በዚሁ ጊዜ ነበር። አስተዳዳሪው ከመጠን በላይ አዳዲስ ቤ/ክርስቲያኖችን የመገንባት አባዜ እንደነበረበት የእንግሊዙ ቆንጽላ ቺዝማን መዝግቧል። የ[[እናቲቱ ማርያም]] ቤ/ክርስቲያን የተገነባው በዚሁ ዘመን በራስ ጉግሳ ወሌ ነበር <ref>Cheesman 1936</ref> የ16 አመቱ [[ጀምበሬ ሃይሉ]] እና አጎቱ [[አለቃ አለሙ]] የእናቲቱን ማሪያምን ቤ/ክርስቲያን ምስሎች እንዲስሉ የተጠየቁት በዚህ ዘመን ነበር። ስዕላቸውን፣ ራስ ጉግሳ እስካመጸበት 1930 ድረስ ያለምንም ማቋረጥ እንደሳሉ ታሪክ የመዘግባል። |
||
| + | |||
| + | ===== የ[[ደብረ ታቦር ሆስፒታል]] መመስረት ===== |
||
| + | 1928 ላይ በ[[ራስ ካሳ]] አማላጅነት የ[[7 ቀን አድቬንቲስት]] ሚሲዮኖች በከተማይቱ ላይ [[ሆስፒታል]] እንዲሰሩ ተፈቀደ። ይህም ከኢትዮጵያ መንግስት ሰፊ መሬትና 30፣00 ማሪያ ቴሬሳ ያስወጣ ስራ ነበር። ራስ ካሳም ለድሃ ታካሚወች የሚውል ህንጻ በሆስፒታሉ ግቢ እንዲሰራ ከራሳቸው 10፣000 ማሪያ ቴሬሳ በእርዳታ ሰጡ። የ[[ስዊድን|ስዊድኑ]] [[ጉድሙንድሰን]] ከ[[አዲስ አበባ]] ደብረታቦር አስፈላጊ እቃወችን ጭኖ በገበያ ቀን ደረሰ። የከተማይቱ አስተዳዳሪ [[ደጃዝማች ወንድወሰን ካሳ]] ለሚስዮኑ ጉድሙንድሰን በአውሮጳውያን የምግብ አይነት የተዘጋጀ እራት በዚያው ቀን ጋበዘው። ጉድመንድሰን የሆስፒታሉን ስራ ለ2 ቀን በሃላፊነት ተቆጣጥሮ 7 ህንጻወችን አቆመ። ለዚህ ስራ 88 አህዮች፣ 45 በቅሎወች፣ 4 ግመሎች እቃወችን ለማመላለስ ሲጠቅሙ ከአካባቢው [[ሞራ]]ን ( lime) ለማምጣት 8 ቀን ወስዶ ነበር። በዚህ ወቅት አዲስ አበባ በቴሌግራም ለመገናኘት 40 ቀናት ይወስድ ነበር፣ መልዕክተኛ ደግሞ 4 ሳምንት። ኤሪክ ፓልም የተሰኘ ሚስዮን ከህንጻው መጠናቀቅ በኋላ የሚስዮኑ አላፊ ሆኖ አገለገለ። ለዚህ ሆስፒታል መሰራት አነሳሽንተን ወስደው አስተዋጾ ያደረጉ ጉድሙንድሰን፣ ዶክተር አንደርሰን፣ ቄስ ስትራህል እና ገንዘብ ሃላፊ ፔደርሰን ነበሩ <ref>G Gudmundsen, Fjorton år .., Sthlm 1936 p 161-169</ref> |
||
| + | |||
| + | |||
| + | |||
ዘመን መለወጫ
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ19:24, 8 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 13፦ | መስመር፡ 13፦ | ||
=ዘመን መለወጫ= |
=ዘመን መለወጫ= |
||
| - |
አስቀድመን ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ማንነትና የዘመን መለወጫ መግቢያው ላይ በስሙ ስለመጠራቱ ተመልክተናል፡፡ ዘመን መለወጫ ደግሞ ለምን እንደተባለና ለምን [[መስከረም]] ወር ላይ እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲህ በማለት ያትታሉ፡፡ ሲያትቱም ብርሃናት/ፀሐይ፣ ጨረቃ፣ ከዋክብት/ የዓመት ዑደታቸውን በ[[ጳጉሜ]] ወር ጨርሰው በመስከረም ወር ስለሚጀምሩ ነው፡፡ ያን ጊዜ ሌሊቱም ከቀኑ ጋር ይተካከላል፡፡ ዓመቱንም ጠንቀቀው ቢቆጥሩት ፫፻፷፬ ቀናት ይሆናል፡፡ ለዘመን መታወቂያ ይሆን ዘንድ [[ፀሐይ]]ና [[ጨረቃ]] ከዋክብትን ፈጠረ ይላልና /[[መጽሐፈ ሔኖክ]] ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፵፱፡፡ በሌላ በኩልም በዘመነ [[ኖኅ]] ዓለምን ውኃ አጥለቅልቋት ከቆየ በኋላ ዳግመኛ ከነበረው ውኃ የተገለጠችበት ወር «በመጀመሪያም ወር በምድር ታየች የንፍር ውኃው ከምድር ደረቀ» የሚለውን መሠረት አድረገው የ[[አቡሻኽር]] ሊቃውንት የዘመን መለወጫን ታሪካዊ አመጣጥ ያስረዳሉ፡፡/[[መጽሐፈ ኩፋሌ]]፡ ምዕ ፯ ቁጥር ፩/
|
+ |
አስቀድመን ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ማንነትና የዘመን መለወጫ መግቢያው ላይ በስሙ ስለመጠራቱ ተመልክተናል፡፡ ዘመን መለወጫ ደግሞ ለምን እንደተባለና ለምን [[መስከረም]] ወር ላይ እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲህ በማለት ያትታሉ፡፡ ሲያትቱም ብርሃናት/ፀሐይ፣ ጨረቃ፣ ከዋክብት/ የዓመት ዑደታቸውን በ[[ጳጉሜ]] ወር ጨርሰው በመስከረም ወር ስለሚጀምሩ ነው፡፡ ያን ጊዜ ሌሊቱም ከቀኑ ጋር ይተካከላል፡፡ ዓመቱንም ጠንቀቀው ቢቆጥሩት ፫፻፷፬ ቀናት ይሆናል፡፡ ለዘመን መታወቂያ ይሆን ዘንድ [[ፀሐይ]]ና [[ጨረቃ]] ከዋክብትን ፈጠረ ይላልና /[[መጽሐፈ ሄኖክ|መጽሐፈ ሔኖክ]] ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፵፱፡፡ በሌላ በኩልም በዘመነ [[ኖኅ]] ዓለምን ውኃ አጥለቅልቋት ከቆየ በኋላ ዳግመኛ ከነበረው ውኃ የተገለጠችበት ወር «በመጀመሪያም ወር በምድር ታየች የንፍር ውኃው ከምድር ደረቀ» የሚለውን መሠረት አድረገው የ[[አቡሻኽር]] ሊቃውንት የዘመን መለወጫን ታሪካዊ አመጣጥ ያስረዳሉ፡፡/[[መጽሐፈ ኩፋሌ]]፡ ምዕ ፯ ቁጥር ፩/
|
በመሠረቱ ዘመን ተለወጠ ሲባል የሚለወጡት ወራቱ ብቻ አይደሉም፡፡ በወቅቱ የሚከሰቱት/የተከሰቱት/ መልካምም ሆነ ክፉ ነገር /ገጠመኝ/ ሲሆን ወራቶቹ ግን ያው በየዓመቱ እየተፈራረቁ ይመጣሉ፡፡ ዘመን መለወጫ ላይ የሰው ልጆች ሕይወት ሊለወጥ ይገባል፡፡ ተማሪው ተምሮ ወደቀጣዩ ክፍል /ደረጃ/ የሚለወጥበት፣ ገበሬው የ[[ክረምት]]ን ወራት በሚገባ ተጠቅሞ የሚቀጥለውን የ[[በጋ]] ወራት የሚቀበልበት፣ ሠራተኛው የክረምቱን ዝናብ ታግሶ የፀሐይን ወራት የሚቀበልበት ሌላውም እንደዚያ ሆነው ወራቶቹ በዚያ ዘመን ያለው የተፈጥሮ ክስተቶች የሚለወጥበት ዘመን ተለወጠ እየተባለ ይነገራል፡፡ |

የእንግሊዝኛ ውክፔድያ ችግር
| ← የፊተኛው እትም | እትም በ17:55, 8 ሰፕቴምበር 2010 | ||
| መስመር፡ 341፦ | መስመር፡ 341፦ | ||
:I'm sorry that such a dispute had to occur. However, I don't I fully understand the issue because it seems to me that the Book of Aksum view is still in the article. Anyways, besides minor edits I have largely ignored the English Wikipedia. I think our efforts are a thousand times more valuable here for many reasons. [[አባል:Elfalem|Elfalem]] 17:01, 8 ሰፕቴምበር 2010 (UTC) |

| + | :It's that previously, the article was NPOV as it mentioned everything about all the significant POVs, including the Book of Aksum's, Ato Tsegaye's, and Liddell's, including the fact that nobody has been found suggesting that Greek etymology before Liddell. The classical view was Pliny's view that it was nmed for a person. But I was also very rudely treated on several talkpages, threatened with sanction, and told that Liddell is correct (which the article now has been forced to say) as well as that the other views are fringe theories and folk etymologies. If anything is a folk etymology, it's Liddell if you ask me. Never mind their insistence that the Bible is "mythology" because everyone who disagrees is a "fringe theorist" and should be blocked. I guess that would include scholars of all the major religious bodies in Ethiopia as "fringe theorists". [[User:Codex_Sinaiticus|ፈቃደ]] ([[User talk:Codex_Sinaiticus|ውይይት]]) 17:55, 8 ሰፕቴምበር 2010 (UTC) |
||